በአውሮፓውያኑ የዘመን መለወጫ፣ ሰዎች በሞቱበት የኒው ኦርሊንሱ ሽብር ጥቃት ተጠርጣሪ፣ ድርጊቱን በእስላማዊ መንግሥት አሸባሪ ቡድን ተነሳስቶ ብቻውን የፈጸመው ይመስላል ሲል፣ ኤፍ ቢ አይ ትላንት ሐሙስ አስታወቀ። ተጠርጣሪው የጦር ሠራዊት አባል ነበር። መርማሪዎች ላስ ቬጋስ ውስጥ በአሜሪካ ወታደር ይሸከረከር ከነበረው ሌላ የተሽከርካሪ ጥቃት ጋራ፣ የጥቃቶቹ መነሻ ምክንያትና ተያያዥ ሊሆኑ ይችላሉ በ…