January 4, 2025 – VOA Amharic 

በሶማሊያ አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ተልዕኮ ከአል ሻባብ ጋራ ለሚያደርገው ፍልሚያ እንደምትተባበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በቅርቡ ወደ ሶማሊያ እንደሚሰማራ በመጠበቅ ላይ ነው።

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋራ የፈጸመቸው የባሕር በር አቅርቦትን የተመለከተ የመግባቢያ ስምምነት በፈጠረው ውጥረት ምክንያት፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ተሳተፎ እንደማይ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ