January 4, 2025 – DW Amharic 

የማላዊ ባለሥልጣናት የሞዛምቢክ ስደተኞችን የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ለማጥናት ከተመ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በምህጻሩ UNHCR ጋር እየሰሩ መሆኑን አረጋግጠዋል። ሆኖም ማላዊ የራሷን ዜጎችና አሁን በሀገርዋ የሚገኙ ቁጥራቸው ወደ 54ሺህ የሚጠጋ ስደተኖችን ለመመገብ በመታገል ላይ ያለች የምግብ እጥረት ያለባት ሀገር ናት።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ