January 4, 2025 – DW Amharic
የፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ አስተዳደር ፈረንሳይ እና የአውሮጳ ኅብረት ለሀገሪቱ የምርጫ ማስኬጃ በቂ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማድረጋቸው ቅር ተሰኝቷል። በዚህ ሰበብ ቻድ በፈረንሳይና በአውሮፓ ኅብረት ላይ እምነት አጣታለች።ከሩስያ ወይም ከሌሎች ቱርክን ከመሳሰሉ ሀገራት ጋር መቀራረቧ ፈረንሳይን አለማስደሰቱን በቻድ ጉዳይ ጣልቃ እንደመግባት ቆጥራዋለች…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ