January 4, 2025 – Konjit Sitotaw
የሽመልስ አብዲሳ ቀኝ እጅ ተደመሰሰ!!
ተፈሪ መኮንን ይባላል ( በምስሉ የሚታየው ) ።የሽመልስ አብዲሳ ቀኝ እጅ ነው።የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች ኃላፊ ነው።
ያያ ጉለሌ ወረዳ ህዝብን እያወያየ ባለበት ሰዓት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ወረዳውን ሲቆጣጠር ከመድረክ ሳይወርድ ከሌሎች (5) ካቢኔዎች ጋር ተደምስሷል።