January 5, 2025 – DW Amharic
ኢትዮጵያና ሶማሊያ መቅዲሾ ውስጥ ከትናንት በስተያ ካካሄዱት ውይይት በኋላ ለሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍ ተልዕኮ ስኬት በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን ኢትዮጵያ አስታውቃለች።ሶማሊያም ከኢትዮጵያ ጋር የተፈጠረውን የተራዘመ ያለችውን ዲፕሎማሲያዊ ግጭት መፍታቷን ተናግራለች። ሆኖም ኢትዮጵያ በአዲሱ ተልዕኮ የሚኖራት ሚና በግልጽ አልተነገረም።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ