January 5, 2025 – DW Amharic 

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ይህንን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግር አያይዞ በ X ባወጣው መግለጫ “ሰላም ስጦታ አይደለም – የመስዋዕትነት ውጤት እንጂ” ብሏል። አክሎም በአካባቢው ሰላምን ለማስቀጠል ዋጋ የከፈሉ ያላቸው የቀድሞ ተዋጊዎቹን ማክበር እንደሚገባ ገልጿል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ