January 6, 2025 – VOA Amharic
ጦርነት ባደቀቃት ሱዳን አብዛኞቹ ሕፃናት የኾኑ ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ርዳታ እንደሚሹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ አስታውቋል።
30.4 ሚሊዮን ከሚኾኑት ውስጥ 20.9 ለሚሆኑት 4.2 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ርዳታ የጠየቀው ተመድ፣ በሱዳን ያለውን ሁኔታ “ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ሰብአዊ ቀውስ” ሲል ገልጾታል።
ላለፉት 20 ወራት በሱዳን ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ