January 6, 2025 – DW Amharic

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በሳምንቱ መጨረሺያ ላይ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ቁልቁል ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ የምንጊዜም ተቀናቃኙ ሊቨርፑል ላይ ትናንት በርትቶ ታይቷል ። አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ አምክኗል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ