January 7, 2025 – DW Amharic 

ነገ ማክሰኞ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ( የገና በዓል ) ይከበራል።በአዲስ አበባ ልዩ ልዩ ቦታዎች ባደረግነው የበዓል ግብዓቶች ግብይት ቅኝት ገበያው የአቅርቦች እጥረት እንደሌለበት ከሸማቾችና ሻጮች ሰምተናል።ለእርድ የሚሆኑ ከዶሮ እስከ ፍየል፣ ከበግ እስከ የቀንድ ከብት በስፋት የቀረበ ሲሆን የሸማች ፍላጎት መቀነሱን ግን ተገንዝበናል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ