January 7, 2025 – DW Amharic 

በወሩ መጨረሻ ላይ የነዳጂ ዋጋ ክለሳ ይደረጋል በሚል ዕሳቤ በአፋር ክልል የተለያዮ ቦታዎች ነዳጅ ጭነዉ ተደብቀዉ የነበሩ ከ50 በላይ ቦቴ መኪኖች ከተደበቁበት መያዛቸዉን የአፋር ክልል ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታዉቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ