በአፋር ዞን ሶስት አዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳዎች እንዲሁም በአጎራባች ክልሎች የተከሰተው ከፍተኛ ስጋት የደቀነው የመሬት መንቀጥቀት ባለፉት 24 ሰዓታት መቀዛቀዝ ብያሳይም መዘናጋት እንዳይፈጥር ጥሪ ቀረበ፡፡ የአከባቢው ነዋሪዎች እና ባለሙያ ባለፉት 24 ሰዓታት የመሬት መንቀጥቀጡ መጠነኛ መቀነስ ማሳየቱን ገልጸዋል፡፡…