January 7, 2025 – DW Amharic 

በህወሓት አመራሮች መካከል ያለው ልዩነት በድርድር ለመፍታት የተደረገ ጥረት እንዳልተሳካ የትግራይ ሐይሎች አዛዥ እና የክልሉ ግዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ አስታወቁ። ይህ የማደራደር ጥረት ያልተሳካው ልዩነቶች በንግግር ለመፍታት ከመፈለግ ይልቅ፥ አንዱ ሌላውን ለማጥፋት ካለፍላጎት የሚነሳ ነው ብለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ