በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ከትላንት ዕሁድ ጀምሮ የጣለው በረዶና ኅይለኛ ነፋስ ትምህርት ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ አስገድዷል።
በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች በመጣል ላይ ያለው በረዶ በተለይም በአንዳንድ ሥፍራዎች በአሥርት ዓመታት ያልታየ መጠን ሊሆን እንደሚችል በመነገር ላይ ነው።
የአሜሪካ ድምጽ የሚገኝበት ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ያሉ ግዛቶች …