January 7, 2025 – VOA Amharic 

በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ዶናልድ ትረምፕ በፕሬዝደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ማረጋገጫ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተካሂዷል።

ከ50 ግዛቶች የተላኩትን የድምጽ ቆጠራ ውጤቶችን የማረጋገጡን ሥነ ሥርዓት የመምራት ኅላፊነት የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዝደንት በመሆኑ፣ በፕሬዝደንታዊ ምርጫው የተሸነፉት ካመላ ሄሪስ የዶናልድ ትረምፕን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፣  የራሳቸውንም  መሸነፍ ማረጋገጫ ሰጥተዋል።

በጋራ ም/ቤቱ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ