ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመንግሥታቸውን ወጪ መቀነስ ይፈልጋሉ። ‘የመንግሥት ብቃት መምሪያ’ የሚል መጠሪያ የተሰጠውም አማካሪ ኮምሽን በዋናነት ይህን ጥረት እንደሚመራ ይፋ ተደርጓል። ይሁን እንጂ ውጥኑ በጽንሰ-ሐሳብ ደረጃ ሲቀርብ አዲስ አይደለም።
የአሜሪካ ድምጿ ዶራ መኩዋር ባጠናቀረችው ዘገባ እንደጠቆመችው፣ የዩናይትድ ስቴትስ መሪዎች ገና ከሃገረ መንግሥቱ ምሥረታ ወቅት አንስቶ የመ…