January 7, 2025 – VOA Amharic 

በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በድርድር ለመፍታት፣ በክልሉ የጸጥታ አመራር አካላት ለወራት የተካሔደው ጥረት እንዳልተሳካ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ሌተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ገለጹ።

ምክትል ፕሬዝደንቱ ትላንት እሑድ ለክልሉ ብዙኀን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ በጉባኤ ላይ የተሳተፉትና ያልተሳተፉት በሚል የለዩዋቸው ሁለቱ የተከፋፈሉት የህወሓት አመራሮች…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ