January 7, 2025 – VOA Amharic 

በጸረ ስደተኛ እና በመድብለ ባሕላዊ ኅብረተሰብ ጠል ንግግራቸው የሚታወቁት የፈረንሳይ ቀኝ አክራሪ ፓርቲ መሥራች ዣን ማሪ ለ ፔን በ96  ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

በከረረው ቀኝ ክንፍ አቋማቸው ብርቱ ደጋፊዎች የነበሯቸው እና በተቃዋሚዎቻቸው በስፋት ይወገዙ የነበሩት የብሔራዊ ግንባር ፓርቲው መሥራች ማረፋቸውን የፓርቲያቸው ፕሬዝደንት ዦርዳን ባርዴላ ዛሬ በኤክስ ገጻቸው ላይ አስታ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ