January 8, 2025 – DW Amharic 

በትግራይ የሚገኙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የጦርነቱ ተፈናቃዮች አሁንም በመጠልያዎች ዉስጥ ናቸው። ተፈናቃዮቹ መንግስት ረስቶናል፣ በበሽታና ሌሎች ችግር እያለቅን ነው የሚሉ ሲሆን የሚመለከታቸው አካላት በአስቸኳይ ወደቀዬአቸው ሊመልሷቸው ጥሪ ያቀርባሉ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ተፈናቃዮች ለመመለስ እቅድ አውጥቶ እየሰራ መሆኑ ይገልፃል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ