የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች “አዲሱ የምግብ ባጀት ተግባራዊ እንደሆነ ቢነገረንም የሚቀርብልን ምግብ በጥራትም ሆነ በመጠን የተሻሻለ ነገር የለም” ብለዋል። የተማሪዎች ህብረትም የተማሪዎ ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ ከመስራት ይልቅ እንቅፋት ሆኗል ነው ያሉት፣ ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ባጀቱን ተግባራዊ ማድረግ እንዳልጀመረ አመልክቷል።…