January 9, 2025 – DW Amharic
ማክሰኞ ታኅሣሥ 29 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ይፋ የሆነው የአዲስ አበባ የነዳጅ ምርቶች ግብይት አዲስ ጉልኅ የመሸጫ ዋጋ በተገልጋዮች ዘንድ ከወዲሁ ሥጋት አጭሯል ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ትናንት ባወጣው አዲሱ የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ አንድ ሊትር ቤንዚን ላይ የ10 ብር ጭማሪ ተደርጎ በ101.47 ብር እንዲሸጥ ተወስኗል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ