January 9, 2025 – DW Amharic 

በትግራይ ክልል ያለው ጊዜያዊ አስተዳደር ፈርሶ ዳግም እንደ አዲስ እንዲቋቋም ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ጥሪ አቀረበ ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት አልተወጣም፥ ይልቁኑስ የትግራይ ክልል ጥቅሞችን አሳልፎ እየሰጠ ነው ሲል ተቃዋሚው ፓርቲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተችቷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ