January 9, 2025 – DW Amharic
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሱሉላ ፊንጫ ወረዳ ውስጥ ከ30 በላይ የፊንጫ ስኳር ፍብሪካ ሠራተኞች መታሰራቸውን የታሳሪ ቤተሰቦች ለዶይቸ ቬለ ተናገሩ ። ሠራተኞቹ የታሰሩት በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ የእርሻ ተግባር ተሠማርታችኋል በሚል መሆኑ ተገልጿል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ