በጥንት ዘመን በተለያዩ እምነቶች እና ባህሎች ርዕደ መሬት ተፈጥሯዊ ክስተት ሳይሆን የፈጣሪ ቁጣ ምልክቶች እና ለሰው ልጆች ኃጢአት ቅጣት ተደርገው ይቆጠር ነበር። የሥነ-ምድር ተመራማሪዎች እንደሚገልፁት ርዕደ መሬት በምድር ውስጣዊ እንቅስቃሴ የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ክስተት ነው።ይህ ክስተት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ስጋት ደቅኗል።…