January 9, 2025 – VOA Amharic 

የልብ እና የመተንፈሻ አካላት የአሠራር ሥርዓት መመለስ በማይችልበት ደረጃ ሥራቸውን ሲያቆሙ፣በመሣሪያ ላይ የተመሠረተ አተነፋፈስን እንዲቋረጥ ተወስኗል። ይህን ሁኔታ የሚደነግግ ዐዋጅ ባለፈው ሳምንት በምክር ቤት ጸድቋል።

በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያዩ አካላት የሰጡት አስተያየት የተካተተበት ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ