January 9, 2025 – DW Amharic
የንብረት ማስመለስ አዋጅ “የፖለቲካ ማጥቂያ መሣሪያ እንዳይሆን” በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተጠየቀ።ዛሬ ጥር 1 ቀን በአብላጫ ድምጽ የጸደቀው ይህ አዋጅ “የተወሰኑ ግለሰቦችን፣ እና ቡድኖችን ለማጥቃት ከፖለቲካ ፍላጎት የመነጨ ነው” በሚል ተቃውሞ ተነስቶበታል። ምክር ቤት የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዐት አዋጅም አጽድቋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ