January 10, 2025 – VOA Amharic 

ከፍልስጤም የነፃነት ድርጅት (ፒ ኤል ኦ) ተወካዮች ጋራ ዛሬ የተገናኙት የግብጹ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር የፍልስጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር እንዲጠናከርና ፍልስጤማውያን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አድርገዋል።

በውይይቱ ወቅት የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ባድር አብደላቲ ለፍልስጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር  ሃገራቸው ያላትን ድጋፍ እንደገለጹ ከቢሯቸው የወጣው መግለጫ አመልክቷል።

በተጨማሪም ፍልስጤማ

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ