January 10, 2025 – VOA Amharic 

ባለፈው መስከረም መጨረሻ በሞዛምቢክ በተካሄደው ምርጫ አሸናፊ እንደሆኑ የሚገልጹት የተቃዋሚ መሪው ቬናንሲዮ ሞንድላኔ ዛሬ ከስደት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሞንድላኔ አጨቃጫቂውን የምርጫ ውጤትና የጠበቃቸውን መገደል ተከትሎ ሀገር ጥለው ወጥተው ነበር።

የሀገሪቱ የሕገ መንግሥት ም/ቤት ገዢው ፓርቲ ምርጫውን እንዳነሸነፈ ማወጁን ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ