January 10, 2025 – VOA Amharic 

በ100 ዓመታቸው ባለፈው እሑድ  ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር አስከሬን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ብሔራዊ ካቴድራል ዛሬ የአሸኛኘት ሥነ ሥርዓት ተደርጎለታል።

ከብሔራዊ ካቴድራሉ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በኋላ 39ኛው ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር በትውልድ ከተማቸው ፕሌይንስ፣ ጆርጂያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ባለፈው ዓመት በሞት ከተለዩት…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ