January 10, 2025 – DW Amharic
ባለፈው ሰኞ በ94 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በተለይም በኢትዮጵያ ፓርላማ ሲያደርጉ በነበረው ምክንያታዊ ሙግታቸው በበርካቶች ዘንድ ይታወሳሉ፡፡አቶ ቡልቻ በኢትዮጵያ በተለይም ለግሉ ዘርፍ ኢኮኖሚ ባደረጉት አስተዋፅኦም ስማቸው ይነሳል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ