January 10, 2025 – DW Amharic 

በዩናይትድ ስቴትስ ሎስአንጀለስ ክልል በሚገኝ ደን ዉስጥ በተቀሰቀሰ ከቁጥጥር ዉጭ የሆነ ሰደድ እሳት፤ በተለይ በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ከፍተኛ የአቧራ ክምችቶችን ጨምሮ የአየር ብክለት ማስከተሉ ተሰማ። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የካሊፎርንያ የተከሰተዉን ከፍተኛ የደን ቃጠሎ ተከትሎ ወደ ጣሊያንን ያቀዱትን ጉዞ ሰርዘዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ