January 10, 2025 – VOA Amharic 

በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት በአገር አቀፍ ደረጃ እየቀነሰ ቢኾንም፣ በጋምቤላ ክልል እና በከተሞች ውስጥ እየጨመረ እንደሚገኝ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮግራም(ዩኤንኤድስ) አስታውቋል።

የተቋሙ ከፍተኛ አማካሪ የኾኑትና ኢትዮጵያን ጨምሮ በአምስት የአፍሪካ ሀገራት እየተሠራበት ባለው የኤች.አይ.ቪ መቆጣጠርያ የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ እና ስትራቴጂ ዝግጅት ላይ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ