January 11, 2025 – VOA Amharic
የወጣቶች የሱስ ተጋላጭነት ከጊዜ ወደጊዜ እየሰፋ መሔዱን ጥናቶች ያመለክታሉ።
በዐዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ያነጋገርናቸው ነዋሪዎችም፣ የሱስ ዐይነቶች እና የተጠቃሚነት መጠን እየጨመረ መምጣቱ፣ በርካታ ወጣቶችን ራስን እስከማጥፋት ለሚያደርስ ድባቴ እንደሚያጋልጣቸው ነግረውናል።
ወጣቶች በሱሰኛነት ላይ የሰጡንን አስተያየት ከተያያዘው ፋይል ተከታተሉ።
