January 12, 2025 – VOA Amharic 

የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ጥቃት እንዲጥራ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ባወጡት መግለጫ የአሁኑ ምርመራ ወደፊት ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎችን ለማስወገድ እና ያሉ  የደህንነት ክፍተቶችን  ለመለየት ይረዳል ብለዋል።

የፕሬዚዳንቱ መግለጫ ሐሙስ  ዕለት በመረጃ አማካሪያ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ