January 12, 2025 – DW Amharic 

ሐሙስ ጥር 1 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ማፑቶ፤ የሞዛምቢክ ዋና ከተማ በተኩስ ሩምታ ስትናጥ ውላለች ። ምክንያት? የአገሪቱ ዋነኛ ተቃዋሚ መሪ ድንገት ወደ ሞዛምቢክ መመለስ ።ከአራት መቶ በላይ ሰዎች የተገደሉባት፤ 1,500 የቆሰሉባት ሞዛምቢክ ዋነኛ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ወደ ማፑቶ መመለሳቸው ከፍተኛ ውጥረት አንግሷል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ