January 12, 2025 – DW Amharic
ምዕራባውያኑ ኃያላን አገራት በተለይም ምዕራብ አፍሪቃ ውስጥ የነበራቸው ተጽእኖ በወቅቱ የአካባቢው ፖለቲካዊ ለውጥ መቀዛቀዙ ለቻይና መልካም አጋጣሚ ይመስላል ። ሰሞኑ ቻይና ለአፍሪቃ የ1 ቢሊዮን የቻይና የን ማለትም የ136 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ ርዳታ ለማድረግም ቃል መግባቷ ይፋ ሁኗል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ