January 12, 2025 – DW Amharic
ኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት ኮሚሽን በታህሳስ ወር 2017 ዓመተ ምህረት ባወጣዉ ሪፖርት በአማራ ክልል ከዳኝነት ጋር በተያያዘ ዳኞች ላይ እስርና ማዋከብ መፈፀሙን ካሰባሰበዉ መረጃና ማስረጃ ማረጋገጥ እንደቻለ አሳዉቋል ወይዘሮ እጂጋየሁ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ኗሪ ሲሆኑ በወረዳዉ ዳኛ የሆነ ወንድማቸዉና ባለቤቱ መታሰራቸዉን ይናገራሉ…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ