January 14, 2025 – VOA Amharic 

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሱሉላ ፊንጫ ወረዳ በሚገኘው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ፣ ከ450 በላይ ቋሚ እና የኮንትራት ቅጥር ሠራተኞች መታሰራቸውን፣ ቤተሰቦቻቸው እና የፋብሪካው ሠራተኞች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

የሱሉላ ፊንጫ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ፋንታሁን ታዬ፣ ሠራተኞቹ የታሰሩት “በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ