January 14, 2025 – VOA Amharic 

በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ፣ እስከ አሁን ለመቆጣጠር አልተቻለም።

እንዲያውም ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ነፋስ ደረቅ በመታገዝ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳቱ፣ በየሰዓቱ የሚያደርሰው ውድመት አስከፊ እንደኾነ ነው የተገለጸው። የጠፋውም እሳት ቢኾን፣ ረመጡ በደረቁ ነፋስ ዳግም ሊቀ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ