January 14, 2025 – VOA Amharic 

በሞዛምቢክ አከራካሪ የነበረውን ምርጫ ውጤት ተቃውመው፣ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሥራ ማቆም አድማ መጥራታቸውን ተከትሎ ዋና ከተማው ጭር ባለበት ዕለት አዲሱ ፓርላማ ሥራ ጀምሯል።

ሁለት አነስተኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የምርጫ ውጤቱን አንቀበልም በማለት ተቃውሟቸውን ለመግለፅ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ያልተገኙ ሲሆን፣ ለወራት የተካሄደው እና የሰው ህይወት የጠፋበትን አለመረጋጋት ተከትሎ በተከፈተው…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ