January 14, 2025 – DW Amharic
በሰልፉ ምክንያት በርካታ የመቐለ ከተማ ጎዳናዎች ዛሬ ተዘግተው የዋሉ ሲሆን፥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፖሊስ ሐይልም በከተማዋ ተሰማርቷል። የሰልፊ አስተባባሪዎች ሰልፉ በሚፈልገው ሁኔታ እንዳይካሄድ በርካታ እንቅፋቶች እየተከወኑ ነው በማለትም ቅሬታቸው ይገልፃሉ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግስቱ ሕጋዊ እና ሞራላዊ ሓላፊነቱ ይወጣ ብሏል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ