January 14, 2025 – VOA Amharic
በሰሜናዊ ምስራቅ ናይጄሪያ፣ ቦርኖ ግዛት ውስጥ እስላማዊ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት፣ ቢያንስ 40 ገበሬዎች መግደላቸውን የመንግሥት ባለሥልጣናት ዛሬ ሰኞ አስታወቁ።
ጥቃቱ የተፈፀመው እሑድ ዕለት ሲሆን፣ ለጥቃቱ የቦኮ ሃራም ቡድን እና ከቡድኑ ተገንጥሎ የወጣ እና በቦርኖ ግዛት የሚንቀሳቀስ ለእስላማዊ መንግሥት ታማኝ መኾኑ የተገለፀ ቡድን ተጠያቂ መደረጋቸውን የቦርኖ ግዛት አስተዳዳሪ የሆኑት ባባጋ…