January 14, 2025 – VOA Amharic 

በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም፣ አሸማጋዮች የመጨረሻ ያሉትን የእርቅ ስምምነት ረቂቅ ሐሳብ ለእስራኤል እና ለሐማስ ማቅረባቸውን፣ በድርድሩ ዙሪያ ማብራሪያ የቀረበላቸው አንድ ባለሥልጣን አስታወቁ። በድርድሩ ላይ የጆ ባይደን እና የዶናልድ ትራምፕ ልዑካን መገኘታቸውንም አመልክተዋል።

ባለሥልጣኑ እንደተናገሩት፣ የተኩስ ማቆምን እና የታጋቾችን መለቀቅ በሚመለከት ኳታር ያቀረበችው ረቂቅ የስምምነ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ