January 14, 2025 – VOA Amharic

በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ግዛት ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰው ያለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ባሉበት ወቅት፣ እንደአዲስ ሊባባስ ይችላል ተብሎ የተሰጋው ጠንካራ ንፋስ እሳቱን ሊያባብሰው እና ከቁጥጥር ውጪ ሊያደርገው ይችላል ሲሉ የትንበያ ባለሞያዎች አስጠንቅቀዋል።

የአሜሪካ ብሔራዊ የአየር ትንበያ አገልግሎት በአወጣው ማስጠንቀቂያ፣ ነገ ማክሰኞ ሊጨምር ይችላ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ