January 14, 2025 – DW Amharic 

በ4ቱም ጥናቱ በተካሄደባቸው የቡግና አካባቢዎች 10ሺህ 550 ህፃናት በመካከለኛ የርሀብ ደረጃ ላይ ሲገኙ፣እርዳታ የማይቀርብላቸው ከሆነ በፍጥነት ወደ ከፍተኛ የርሀብ ደረጃ እንደሚሸጋገሩ ሰነዱ ያስጠነቅቃል።ግኝቱ በቡግና ወረዳ 5 ህፃናት በርሀብ ህይዎታቸው ማለፉን ያሳያል። አጥኚዎቹ መረጃ በመስጠታቸው ዛቻና ማስፈራሪያ እንደደረሰባቸው ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ