January 14, 2025 – DW Amharic
ውጥረት ውስጥ የነበረው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ግንኙነት በአንካራው ስምምነት የለዘበ ሲሆን የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሙሐሙድ በሳምንቱ መጨረሻ አዲስ አበባን እንዲጎበኙም አስችሏል። አንድ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ለዶቼቬለ እንዳሉት “ወሳኙ ነገር መሪዎቹ በሚነጋገሩት ልክ ቁርጠኛ ሆነው በተግባር ንግግራቸውን መከወናቸው»ነው።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ