January 15, 2025 – VOA Amharic 

በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ እንዳልቻሉ የቡና አቅራቢዎች ተወካዮችና እና አሽከርካሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጠን የምርት ጥራት መርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ችግሩ የተፈጠረው በቦታ ጥበት እና ወደ ማዕከሉ የሚመጣው የምርት መጠንና የማዕከሉ የ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ