
ዝንቅ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል በጎንደር
ቀን: January 19, 2025
የአማራ ክልል ለ16ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲቫል ከጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው፣ በፌስቲቫሉ ላይ የተለያዩ የዞንና የወረዳ የባህልና የኪነጥበብ ቡድኖች ባህላዊና ኪነጥበባዊ ትዕይንታቸውን በመስቀል አደባባይ አቅርበዋል። ፎቶዎቹ የፌስቲቫሉን ልዩ ልዩ ገጽታዎች በከፊል ያሳያሉ፡፡




ፎቶ ባህልና ስፖርት