January 31, 2025 

አዲሱን የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ሹመት አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባላት ምን አሉ?

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ጥር 22፤ 2017 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዲስ ዋና ኮሚሽነር ሾሟል። ብሔራዊውን የሰብአዊ መብት ተቋም እንዲመሩ ስለ ተሾሙት አቶ ብርሃኑ አዴሎ፤ የፓርላማ አባላት አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል።

 የአብኑ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እና የኢዜማው ዶ/ር አብርሃም በርታ የሰጡትን አስተያየት እና የአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎን ምላሽ ይህን ሊንክ ተጭነው https://youtu.be/tDX2wcAcfDA ያድምጡ። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)