March 15, 2025

 ከታሪክ ማህደር

 ምሁራኑ የተባረሩት በወቅቱ የመንግሥት ታጣቂዎች በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይ የወሰዱትን የኃይል እርምጃ በመቃወማቸው፣ መንግሥት ግድያውን የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲያቋቁም በመጠየቃቸውና ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ነፃ እንዲሆኑ በመታገላቸው ነበር፡፡

የ42ቱ ምሁራን ስም ዝርዝር:-

ሀ). ከማኅበራዊ ሳይንስ (Social Science) ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር መኮንን ቢሻው

2. ፕ/ር ሰለሞን ተፈራ

3. ፕ/ር መሳይ ከበደ

4. ፕ/ር ስብሃት መርስዔኃዘን

5. ፕ/ር ታዬ ወልደሰማያት

6. ፕ/ር ፀሐዬ ብርሃኔ

7. ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና

8. ፕ/ር ፍስሃ ዘውዴ

9. ምንዳርያለው ዘውዴ

10. አየለ ታረቀኝ

11. ዓይንዓለም አሸብር

12. ዘሪሁን ተሾመ

13. መስከረም አበበ

ለ). ከተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ዐየነው እጅጉ

2. ፕ/ር ዓለማየሁ ኃይሌ

3. ፕ/ር መኮንን ዲልጋሳ

4. ፕ/ር ታምሬ ሁዋንዳ

5. ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ

ሐ). ከቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ዓለማየሁ ተፈራ

2. ፕ/ር አድማሱ ዋሴ

3. ሁሉአንተን አባተ

መ). ከሕክምና ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ዶ/ር ዓስራት ወልደየስ

2. ፕ/ር ዳዊት ዘውዴ

3. ፕ/ር አስፋው ደስታ

4. ፕ/ር ታዬ መኩሪያ

ሠ). ከንግድና ምጣኔ ሀብት (Business and Economics) ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር አየለ ትርፌ

2. ፕ/ር በፍቃዱ ደግፌ

3. ዶ/ር አክሊሉ ታደሰ

4. ብርሃኑ ባንቃሼ

5. ለዓለም ብርሃኑ

ረ). ከቋንቋዎች ጥናት ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ኃይሉ አርዓያ

2. ፕ/ር ዓለማየሁ ኃይሌ

3. ፕ/ር ታዬ አሰፋ

4. ታደሰ በየነ

5. ተስፋዬ ሸዋዬ

6. ሰይፉ መታፈሪያ

ሰ). ከስነ-ትምህርት ክፍል

1. መኩሪያ አሰፋ

2. ፈለቀ ደስታ

ሸ). ከሕግ ትምህርት ክፍል

1. ፕ/ር ወርቁ በተፈራ

2. ፕ/ር ንጋቱ ተስፋዬ

ቀ). ከሌሎች ትምህርት ክፍሎች

1. ሰለሞን የወንድወሰን (በአፍሪካ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር) እና

2. ሽፈራው አጎናፍር (የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ክፍል መምህር) ናቸው።

ጌጡ ተመስገን